Recent News
ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ምዕራፍ ሁለት ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለገቡ የበድር ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሙስሊሞች ማህበር አባላት አቀባበል ተደረገ
ተቀማጭነቱን በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገው በድር የኢትዮጵያ አለም አቀፍ የሙስሊሞች ማህበር አባላት ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ምዕራፍ ሁለት ጥሪን ተከትሎ አዲስ አበባ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው። አባላቱ አዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ [...]
‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት’ ጥሪ ሁለተኛው ምዕራፍ የዝግጅት ስራዎች ተጠናቀው ወደ ትግበራ መገባቱ ይታወቃል፤
ጥሪውን አክብረው ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ ዳያስፖራዎች ከሚኖሯቸው ሀገራዊና የግል ፕሮግራሞች በተጨማሪ በሀገር ቤት ባላቸው ቆይታ ሊታደሙባቸው የሚችሉ ሁነቶችን የያዘ ካላንደር አቅርበናል።
ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ሁለተኛ ምዕራፍን ስኬታማ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቃቸውና እንግዶችም ከመጪው ሰኞ ጀምሮ መግባት እንደሚጀምሩ ተገለጸ
የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ቀጣይ ክፍል የሆነው ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ሁለተኛ ምዕራፍን ስኬታማ ለማድረግ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቃቸውና እንግዶችም ከመጪው ሰኞ ጀምሮ መግባት እንደሚጀምሩ ተገለጸ። ጥሪውን እንዲያስተባብር የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ [...]
የዳያስፖራ ባለድርሻ አካላት የዳያስፖራ ተሳትፎን ለማሳደግ የጀመሯቸው ቅንጅታዊ አሰራሮችን ለማጠናከርና የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለዳያስፖራው ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰሩ ገለጹ
ይህ የተገጸው በፌዴራልና በክልል ደረጃ ከሚገኙ የዳያስፖራ ባለድርሻ አካላት ጋር የ2014 በጀት ዓመት ስራ አፈጻጸም በተገመገመበት፣ ከዳያስፖራ ተሳትፎ አንጻር ያጋጠሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው በተዳሰሱበትና ቀጣይ አቅጣጫዎች በተመላከቱበት የምክክር መድረክ ላይ ነው ። በመድረኩ መክፈቻ ላይ የኢትዮጵያ [...]
በውጭ የሚኖሩ ቱርካውያንና የቱርክ ወዳጆች ባለስልጣን መ/ቤትን ወክለው ከመጡ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት በውጭ የሚኖሩ ቱርካውያንና የቱርክ ወዳጆች ባለስልጣን መ/ቤትን ወክለው ከመጡ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ውይይት አካሄደ። ቡድኑን የተቀበሉት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ ባስተላለፉት መልዕክት ሁለቱ ተቋማት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው [...]
በጀርመን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር ሙሌት መዳረሻን አስመልክቶ በተዘጋጀ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ከ20ሺ ዩሮ በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ
‘ለሕዳሴ ግድባችን የቁርጠኝነት ሕዳሴ’ በሚል መርህ በጀርመን በርሊን በተካሄደ የሀብት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ላይ ነው ገንዘቡ መሰብሰቡ የተገለጸው። በጀርመን የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸዉ ሀገራት ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትዉልደ [...]