ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪን ተከትሎ የተያዙ ቀሪ መርሀ ግብሮችን በተመለከተ፤
ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪን ተከትሎ የተያዙ መርሀ ግብሮች ይፋ መደረጋቸው ይታወሳል። ቀሪ መርሀ ግብሮችን ለተሳታፊዎችና ባለድርሻ አካላት ይበልጥ ምቹ ማድረግ እንደተጠናቀቀ ቀሪ መርሀ ግብሮችንና የሚካሄዱበትን ጊዜ በተመለከተ በተከታታይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።