ወቅታዊ ዜና
ዳያስፖራው ዘላቂ ማህበረሰባዊ መስተጋብሮቻችንን ለማስጠበቅ አቅም ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
ዳያስፖራው ዘላቂ ማህበረሰባዊ መስተጋብሮቻችንን ለማስጠበቅ አቅም ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ ገለጹ፡፡ በአሜሪካን ሀገር በሚኖሩ [...]
ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪን ተከትሎ የተያዙ ቀሪ መርሀ ግብሮችን በተመለከተ፤
ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪን ተከትሎ የተያዙ ቀሪ መርሀ ግብሮችን በተመለከተ፤ ከኢድ እስከ ኢድ ጉዞ ወደ ሀገር [...]
ዳያስፖራው በህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻ ላደረገው አስተዋጽኦ የዕውቅና ማስታወሻ ተሰጠ
ዳያስፖራው በህግ ማስከበርና ህልውና ዘመቻ ላደረገው አስተዋጽኦ የአማራ ክልላዊ መንግስት የዕውቅና ማስታወሻ ሰጠ። ክልሉ ‘በህግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋዕትነት [...]
ዳያስፖራው ባህልና ታሪኩን ለልጅ ልጆቹ እንዲያስተምርና ሀገራዊ ሚናውን እንዲወጣ ተጠየቀ
ዳያስፖራው ባህልና ታሪኩን ለልጅ ልጆቹ እንዲያስተምርና ሀገራዊ ሚናውን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ ጠየቁ፡፡ ‘ከኢድ እስከ [...]
ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰልፍ በሜሪላንድ ግዛት ተካሄደ
ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተሳተፉበት 'ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰልፍ በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት ተካሄደ፡፡ ሰልፉ በኮንግረስ የዴሞክራቲክ ፓርቲ [...]
‘ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት’ መርሀ ግብር አካል የሆነው የዘንድሮው የሸዋል ዒድ በሐረር ከተማ በይፋ ተጀመረ
‘ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት’ መርሀ ግብር አካል የሆነውና የሐረሪና የአጎራባች ሕዝቦች አልባሳትና ባሕላዊ ቁሳቁሶችን አውደ ርዕይ በማቅረብ የዘንድሮው [...]