እኔ ለሀገሬ፣ ሀገሬም ለእኔ

Volunteer

Recent News

በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ የዳያስፖራው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ

May 7, 2022|

በሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ውስጥ የዳያስፖራው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ ገለጹ፡፡ ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተከትሎ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት፣ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሶማሊ ክልል ሴክተር ቢሮዎች በጋራ ባዘጋጁት [...]

ከኢድ እሰከ ኢድ ጉዞ ጋር በተያያዘ በተዘጋጁ መርሀ ግብሮች ላይ ለመሳተፍ የዳያስፖራ ቡድን ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ተንቀሳቀሰ

May 6, 2022|

ከኢድ እሰከ ኢድ ጉዞ ጋር በተያያዘ በተዘጋጁ መርሀ ግብሮች ላይ ለመሳተፍ የዳያስፖራ ቡድን ወደ ጅግጅጋና ሐረር ተንቀሳቀሰ፡፡ ቡድኑ በቅድሚያ በጅግጅጋ ከተማ ቅዳሜ ሚያዝያ 29፣ 2014 ዓ/ም በሚካሄደው ‘ሀገረ መንግስት ግንባታና የዳያስፖራው ሚና’ በሚል ርዕስ በተዘጋጀ [...]

ኢትዮጵያ በከባድ የዲፕሎማሲ ጫና ውስጥ በነበረችበት ወቅት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያሳየው የእቅድ አፈጻጸም አበረታች እንደነበረ ተገለጸ

May 5, 2022|

ኢትዮጵያ በከባድ የዲፕሎማሲ ጫና ውስጥ በነበረችበት ወቅት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያሳየው የእቅድ አፈጻጸም አበረታች እንደነበረ የኢፌዲዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ [...]

ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተከትሎ ከተዘጋጁ መርሀ ግብሮች መካከል በጅግጅጋ ከተማ የሚካሄደው ‘ሀገረ መንግስት ግንባታና የዳያስፖራው ሚና’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ሲምፖዚየም እንዲሁም ‘ሸዋልን በሀረር’ ይገኙበታል፤

May 4, 2022|

ሲምፖዚየሙ በመጪው ቅዳሜ ሚያዝያ 29፣ 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በጅግጅጋ ከተማ የሚካሄድ ሲሆን፣ ሸዋልን በሀረር ደግሞ ከግንቦት 1-3፣ 2014 ዓ/ም በሀረር ከተማ ይካሄዳል። በመሆኑም ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁና [...]

‘ታላቁ የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ’ የእስልምና እምነት አባቶችና የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሄደ።

May 2, 2022|

ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ እንዲሰግዱ ባቀረቡት ጥሪ መሰረት በመርሀ ግብሩ ላይ ለመታደም ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችም ተገኝተዋል፡፡

ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመጋፈጥና የዲፕሎማሲ ተደራሽነቷን ለማስፋት የዳያስፖራው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ

May 2, 2022|

ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመጋፈጥና የዲፕሎማሲ ተደራሽነቷን ለማስፋት የዳያስፖራው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት ዲፌንድ ኢትዮጵያ የተመሰረተበትን አንደኛ [...]

Load More Posts

Diaspora Development Participation

0 ETB
For COVID-19 prevention
0 ETB
For FDRE Defense and Rehabilitation.
0 ETB
For Gebeta Lehager Project

Wealth collected from the Diaspora for the GERD in USD

Diaspora members recruited and supported for investment and trade